Miskabe Foundation

Addis Zemen ጥቅምት27፣2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ- የሚገኘው ምስካበ የአቅመ ደካሞች ችግረኞች ና ህፃናት መርጃ ማህበር የሂሳብ ምርመራ/ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ባለሙያዎችን በመጋበዝ አጠቃላይ የሒሳብ ስራውን በውጭ ኦዲተር ለሶስት ተከታታይ ዓመታት ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ የሙያው ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።

  • አድራሻ፡- ሽሮሜዳ ስላሴ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 02
  • በሚገነጠለው አስፋልት ገባ ብሎ ወጣት ማዕከል ፊት ለፊት
  • ስልክ ቁጥር፡ 0111231010/ ሞባይል 0909161616
  • EMAIL Meskabeyeakmedekamoch@gmail.com 
  • ፖስታ ሳ.ቁ 29093
  • ምስካበ የአቅመ ደካሞች ችግረኞችና ህፃናት መርጃ ማህበር