• Jimma
 • Applications have closed

Jimma Zone Mencho Woreda Finance Economic Cooperative Bureau

Addis Zemen Hidar 13, 2013

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የመንቶ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ፅ/ቤት በ2013 የበጀት ዓመት የንግድ ድርጅቶች እና ጥቃቅንና አነስተኞችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር የመንገድ ሥራ ማሽኖችን (ዶዘር፣ ሎቤድ፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ እሰካባተር ፤እናደምትራክ) ለመከራየት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት የመወዳደሪያ መሥፈርቶች፡

 1. በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ ::
 2. የዘመኑ ግብር የከፈለበትን ማስረ ጃ ማቅረብ የሚች
 3. በንግድና ከተማ ልማት ፅ/ቤት በስነስርዓት ጉድለት ያልተከሠሡ።
 4. የግብር መለያ ቁጥር (TN NO ) ማቅረብ የሚችሉ።
 5. የፌዴራል እና የፋይናንስ ግዢ ስርዓት አስተዳደር የሚያከብር፡፡
 6. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ vAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 7. . ተወዳዳሪዎች የአቅራቢት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባቸው
 8. ተወዳዳሪው በሰነዱ ላይ ትክክለኛአድራሻ፣ ስም እና ፊርማ ማሳረፍ አለባቸው
 9. . የጨረታው ማስከበሪያ ማረጋገጫ የሚሆን 15000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል ።
 10. ጨረታውን ያሸነፈው አካል ህጉ በሚፈቅደው መሠት 2% (ሁለት ፐርሰንት) የመክፈል ግዴታ አለበት።
 11. ጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከሙስና እና ከመሰል ነገሮች ነጻ መሆን አለባቸው
 12. . ጨረታው የሚከናወነው ሰነዱ በወጣበትቋንቋ መሠረት ይሆናል።
 13. ሁሉም ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ሰነድ እንድም ገጽ ሳያጎሉ ጎልተው መመለስ አለባቸው፡፡
 14. የመንገድ ሥራ ማሽኖችን ( ዶዘር ሎቤድ፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ እስካቫተር እና ደምትራክ) በጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ ማቅረብ የሚችል ::
 15. . ተወዳዳሪዎች ለማሽኑ የሚያስፈልገውን ነዳጅ ማቅረብ የሚችል (የነዳጅ ዋጋይጨምራል
 16. የንብረቱ ባለቤትነት ፡ ባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል።
 17. አገልግሎት ዘመን (207-2020 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) ያልበለጠ መሆን አለበት።

የጨረታው ሰነድ ሳጥን የሚዘጋው 2/4/2013 ዓም 4፡00 ሰዓት ሆኖ የሚከፈተው2/4/2013 ዓም 4፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ከላይ 1-17 የተዘረዘሩት ነጥቦችን ማሟላት የምትችሉ ከመንቾ ወረዳ ሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር ቀርባችሁ የማይመለስ የኢትዮጵያ 200 (ሁለት መቶ) ብር ከፍላችሁ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ።

የጨረታው መከፈቻ ቅዳሜና እሁ፡ ወይም በበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0913254666/0917069994

በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ

ገ/ኢ/ትብብር ፅ/ቤት