Jimma Zone Dedo Woreda FEDB

Addis Zemen መስከረም7፣2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ //ልማት ትብብር /ቤት 2013 የበጀት ዓመት

 • የጽሕፈት መሣሪያዎችና የንፅህና መጠበቂያ መሣሪያዎች አቅርቦት፣
 • የመኪና ጎማዎችና ባትሪዎች፣
 • የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን፣
 • የቢሮ ቋሚ ዕቃዎችን፣
 • የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችንና
 • የጤና ባለሙያ ደንብ ልብሶችን፣
 • የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችንና ተጓዳኝ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት የመወዳደሪያ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ፡

 1. በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል::
 2. የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
 3. በንግድና ከተማ ልማት /ቤት በሥነ ሥርዓት ጉድለት ያልተከሰሰ::
 4. የግብር መለያ ቁጥር (TIN NO ) ማቅረብ የሚችል::
 5. የፌዴራል እና የፋይናንስ ግዥ ሥርዓት አስተዳደር የሚያከብር::
 6. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
 7. ተወዳዳሪዎች የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባቸው::
 8. ተወዳዳሪው በሰነዱ ላይ ትክክለኛ አድራሻ ስም እና ፊርማ ማሳረፍ የሚችል::
 9. የጨረታው ማስከበሪያ ማረጋገጫ የሚሆን 7,000 (ሰባት ሺህ) ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል::
 10. ጨረታውን ያሸነፈው አካል የግዥ መመሪያው በሚያዘው መሠረት 2% (ሁለት ፐርሰንት) ታክስ የመክፈል ግዴታ አለበት።
 11. ጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከሙስና እና ከመሰል ነገሮች ነፃ መሆን አለባቸው፡፡
 12. ጨረታው የሚከናወነው ሰነዱ በወጣበት ቋንቋ መሠረት ይሆናል::
 13. ሁሉም ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ሰነድ እንደሚገጽ ሳይጎሉ ሞልተው መመለስ አለባቸው።
 14. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ጥራት ያለው ዕቃ መሆን አለበት።
 15. የጨረታው ሰነድ 7/1/2013 እስከ 21/1/2013 . 1130 ሰዓት ድረስ በዴዶ ወረዳ አገር ውስጥ ገቢዎች ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር 7 ቀርባችሁ የማይመለስ የኢትዮጵያ 50 (ሃምሳ) ብር ከፍላችሁ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
 16. የጨረታው ሰነድ ሳጥን 22/1/2013 . 430 ሰዓት ተዘግቶ 22/1/2013 500 ሰዓት በዴዶ ወረዳ //ልማት ትብብር /ቤት ቢሮ ቁጥር -7 ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካይ ባሉበት ጨረታው ይከፈታል::
 17. አነስተኛ እና ጥቃቅን ድርጅቶች ይበረታታሉ፡፡
 18.  /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡— 0917878961 – 0945034139 – 0472230007

E-mail: ahmedjafar@gmail.com

በጅማ ዞን ወረዳ //ልማት ትብብር /ቤት