Dire Dawa Aseleso Cluster Bureau

Addis Zemen Hidar 11, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬደዋ የአሰልሶ ክላስተር ማ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዎች ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋዛል፡፡

 • ሎት አንድ፡አላቂ የፅሁፍ መሳሪያዎች
 • ሎት ሁለት፡አላቂ የትምርት ማሳሪያዎች
 • ሎት ሶስት፡አላቂ የፅዳት እቃዎች

ስለዚህም

 • ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 • የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
 • ከሎት አንድ ብቻ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የእሰውኬል ታክስ ባይመዘገብም መወዳደር ይችላሉ
 • በሶስቱም ሎት የሚወዳደሩ ድርጅቶች በተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው
 • ተጫራቾቹ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በአሰልሶ ክላስተር //ቤት የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ድጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛ ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 2% በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ
 • ተጫራቾቹ በጨረታው ያሸነፈውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት በ10 ቀን ውስጥ ጤና ጣቢያው ድረስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
 • ተጫራቾች የሚያቀርቡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት በስራ ሰዓት ላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን መግዛትና የሚወዳሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን 16ኛው ቀን ጠዋት 300 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ በዛው እለት ጠዋት 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቹ በተገኙበት በግልፅ ጨረታ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆን በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡የአሰልሶ ክላስተር ማ/ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 09 11918158/092116 17 14 መደወል ይችላሉ፡፡

አሰልሶ ከሳስተር //ቤት 2013 .

በድሬደዋ የአሰልሶ ክላስተር //ቤት