በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን የመ/ሻሻ ወረዳ ት/መ/ል/ጽ/ቤት

Addis Zemen ጥቅምት24፣2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን በመሻሻ ወረዳ ት/መ/ል/ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የካፒታል ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ ባሉ ቀበሌዎች መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሩሎና ገልባጭ መኪና በሰዓት ለመከራየት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

 1. ተጫራቾች በተሰማሩበት ስራ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢነት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።
 2. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው፣ ስለማሽኑ የዓመቱ መድን የተገባለት መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
 3. ተጫራቾች የሚቀርባቸው ማሽነሪዎች አዲስና ከ2002 ዓ.ም ወዲህ የተመረተ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
 4. ስለማሽኑ የባለቤትነት ሊብሬ ከሚመለከተው እለት የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸ
 5. ተጫራቶች ከጨረታ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋጠ CPOማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
 6. ተጫራቾች ዶከመንት አንድ ኦርጅናል ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
 7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሽነፈውን ማሽነሪ ስራ ቦታ ድረስ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል።
 8. የጨረታው መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በመጣሳ ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀን የማይመሰስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ ከገቢዎች ባለስልጣን ሰነድ መግዛት ይጠበቅባቸዋል።
 9. የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ15ኛ ቀን የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም በጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ወደ ሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል።
 10.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 047 452 75 06 እና 047 455 27 666

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምዕራብ ኦሞ

ዞን የመ/ሻሻ ወረዳ ት/መ/ል/ጽ/ቤት