Hadiya Zone Anlemo Wereda FEDB

Addis Zemen Tir 16, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ፣

የጨረታ መ/ቁጥር አሌወፋ0014/13

በደ/ብ/ብ/ሕ/ከ/መ/ በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ ቤት በ2013 ዓመት የሁለተኛ ምዕረፍ ዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም በተፈቀደው በጀት በአንሌሞ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት አማካይነት በፎንቆ ጤና ጣቢያ ወስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰት አዲስ ግንባታ ሥራ እና የውሃ መስመርና መፀዳጃ ከፍሎች ጥገና ሥራ ማለትም፡

 • ሎት-1 የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ጉድጓድ ግንባታ/Construction of placenta pit/፣ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ጉድጓድ ግንባታ/ Construction  Dry waste disposal pit/፣ ሴፕቲከ ታንክ ግንባታ / Construction of septic tank/፣ የልብስ ማጠቢያ ገንዳ ግንባታ/ Construction  of wash basine/፣የወሃ ማጠራቀሚያ ሮቶዎች ኮሎን ግንባታ/Expanition of water reservice roto/ እና የውሃ አቅርቦት መስመር ዝርጋታ አገልግሎት/ Expansion of Water for service room/ | የመፀዳጃ ቤት የውሃ መስመር ጥገና/ Rehabiltaion of latrine/ የተለያዩ ሥራ ክፍሎች ወሃ መስመር ጥገና ሥራ/Rehabiltaion of water system/and rehabllitation of incinerator/ በእንሌሞ ወረዳ በትምህርት ፅ/ቤት አማካይነት
 • ሎት-2 ኦንዴሌሞ ትምህርት ቤት አዲስ የመጠጥ ውሃ ፤የመፀዳጃ ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ከፍልና የእጅ መታጠቢያ ግንባታ ሥራ፣ፎንቆ አንደኛ ደረጃ ትምህር ቤት የመጠጥ ወሃ ጥገና | Rehabiltaion  of water system/ ጌሮ እንደኛ ደረጃ የሞላ ሀ/የስ መታሰቢያ ትምህርት ቤት የመፀዳጃ ቤት ጥገና ሥራዎቹን አስፈላጊ የሰው ኃይልና ማቴሪያል (Material cost and Labor cost) አሟልተው ለሁለቱም ሎቶች ከከልል ተዘጋጅተው በተላለፈው ዲዛይን መሠራት ለመሥራት ፈቃደኛ የሆኑትን ደረጃቸው EC/ GC-9 እና ከዚያ በላይ ያላቸው ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ፡

 • 1ኛ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣የተጨማሪ እሴት ታከስvAT) ትመዝጋቢ ማስረጃ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፣የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ።
 • 2ኛ ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
 • 3ኛ ማንኛውም ተጫራች ከሚመለከታቸው አካል የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው ::
 • 4ኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/Bid Bond/ ለሎት 1የሚመለስ በኢትዮጵያ ብር 12450.00/አስራ ሁለት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር/ለሎት-2 8,500/ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼከ ወይም/ CPO/ በአሰሪው መ/ቤት አድረሻ በማሰራት ለየብቻ በፖስታ ሰማሸግ ማስያዝ አለባቸው።ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።እንዲሁም የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል፣ፎቶ ኮፒ አንድና ሁለት እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ለየብቻ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በሌላ በአንድ ማጠቃለያ እናት ፖስታ ላይ በማድረግ የድርጅቱን ስምና አድራሻ ፣ የሚወዳደሩበት ሳይት ወይም ሎት በመጥቀስ አንሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
 • 5ኛ አንድ ተጫራች ከተጠቀሰው ዝርዝር ሥራ ወስጥ ከአንድ ሎት በላይ መጫረት አይቻልም ።በሌላ በኩል ጨረታው ሲከፈት አንድ ተጫራች ካሰነበበው ዋጋ 2% በላይና በታች ልዩነት ከተገኘ ከጨረታ ውጭ ይሆናል። እንዲሁም አጠቃላይ የሥራ ዋጋ ከተፈቀደው በጀት ጣሪያ በላይ ሲሆንና የተቀናናሽ Rebate | ሂሳብ ከ10% በላይ ከሆነም ጨረታው ውድቅ ይሆናል።
 • 6ኛ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00/ ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ከአንሌሞ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይቻላል።
 • 7ኛ. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ22ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዥና ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል ።22ኛቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጠይ ቀን ይከፈታል
 • 8ኛአሸናፊ ተጫራቾች ውጤቱ ከተነገረበት እስከ 7 ቀን ድረስ ቀርበው ውል ካልፈጸሙ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ይወረሳል።
 • 9ኛ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462630120/0462630265 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ።

በሀድያ ዞን የአንኬሞ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ፅ/ቤት