• Amhara

Dejen City Administration F/E/D/B

Addis Zemen Hidar 29, 2013

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደጀን ከተማ አስተዳደር ////ቤት በአለም ባንክ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ በከተማው ውስጥ

 • 1. የጠጠር መንገድ ግንባታ ከወንድሙ ምንውየ እስከ ሀይማኖት ካሳ መ/ቤት ፓኬጅ ቁጥር Dejen UllDP CW/04/20/21 LOT 2
 • 2. የእግረኛ መንገድ ግንባታ ከአህመድ ጀማል ሱቅ እስከ ኬላ በሁለቱም ሳይድ ፓኬጅ ቁጥር DEJEN ULlDP/CIP/CW/05/20/21  ሎት 1
 • 3 የከብት በረት አጥር ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Dejen UIIDP/ CW/08/20/21 LOT3 ለመስራት ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በመሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡
 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ  VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
 4. GC/RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 1 GC ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም RC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 2 እና GC/BC ደረጃ 9  እና ከዚያ በላይ ለተቁ 3
 5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ፡ ከላይ በተቁ 1-4 የተጠቀሱትንና  የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸ  ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 6. የስራው ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
 7. ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከደጀን ተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት ///አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 16 ይህ ጨረታ በአዲስ  ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 21 ቀናት ማግኘት ይቻላል፡፡
 8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ በእያንዳንዱ ሎት ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ለተራ ቁጥር 1 23000/ሀያ ሶስት ሺህ ብር/ለተራ ቁጥር 2.65460/ስልሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ስልሳ ብር ለተራ ቁጥር 3 20,000/ሀያ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
 9. የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በግዥ መመሪያው መሰረት ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
 10. የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ የቴክኒካልና  ፋይናንሻል ዶክሜንት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደጀን ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት ///አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 18  በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 22ኛው ቀን 330 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቢሮ  ቁጥር 18 22ኛው ቀን 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡
 12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ  በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ  ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058-776-00-24 /058776 10 09 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአብክመ የደጀን ከተማ

አስተዳደር ////ቤት