jinka City Administration FEDB

Addis Zemen ጥቅምት27፣2013

 የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኦሞ ዞን በጂንካ ከተማ አስተዳደር ////ቤት ለጂ// አስተዳደር ለሴክተር /ቤት

  • የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣
  • የቢሮ አላቂ እቃዎች እና የጽ/መሣሪያ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ፈርኒቸር እና
  • የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም እና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ እና የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት የጅ// አስ////ቤት የግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ 100 /አንደ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወቀት፣ የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት፣ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ለደንብ ልብስ 6,000 /ስድስት ሺህ ብር/ የቢሮ አላቂ እቃዎች እና የጽ/መሣሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ለኤሌክትሮኒክስ 10,000 (አስር ሺህ ብር ) ለፈርኒቸር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለሞተር ተሽከርካሪ 10,600/አስር ሺህ ስድስት መቶ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ኦርጅል ዶከመንታቸውን ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡ አሸናፊው ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ሥራ ለመፈፀም ያሸነፈበት ገንዘብ 10% ይዝ ከመ ቤቱ ጋር ወል ይፈራረማል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ወይም ቀኑ በሥራ ቀን ካልዋለ በማግስቱ የሥራ ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥር 046 775 02 56 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ፡፡

በደቡብ ኦሞ ዞን ያጅ //ፋይ/ኢኮ///ቤት