• Amhara

Sekota Woreda FEDB

በየሎቱ የተለያየ ነው

 

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኸምራ ዞን የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ለወረዳው በመደበኛእና በተራድኦ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. የሽመድር ጤና ጣቢያ ግንባታ ደረጃ 6 BC ጀምሮ
 2. የስ///ቤት የአዳራሽ ግንባታ የፕላን እና ዲዛይን ሥራ ከደረጃ 6 ጀምሮ
 3. የሁመራ ቀበሌ ጤና ጣቢያ የውሃ መስመር ዝርጋታ/ከደረጃ 10 ጀምሮ
 4. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች እና አጣና በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በማካተት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፣

 1. ተጫራቾች ከዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ
 2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 3. የግዥ መጠናቸው ከብር 200000 /ሁለት መቶ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ NAT ከፋይ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
 4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራቁጥር 1 -3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶኮፒከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
 5. የሚገዙ የዕቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 6. ተጫራቾች ከ1-2 ከተዘረዘሩት የግንባታ ሰነድ ብር 100/አንድ መቶ ብር /በመክፈል እና 3-4 ለተዘረዘሩት እቃዎች በነጻ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከግዥ //አስ//የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ፡፡
 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውንና የግንባታውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO/ ወይም በሰቆጣ ወረዳ ////ቤት በመ/-1 ገቢ አድርጎ ኮፒውን ከዋናው የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
 8. ማንኛውም ተጫራቾች ከ1-5 ለተዘረዘሩት ለዕቃ አገልግሎት እና ለግንባታ ግዥዎች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዕቃና አገልግሎት ግዥ 15 ተከታታይ ቀናት ከ13/9/2012. እስከ 27/9/2012 . እና ለግንባታ 21ተከታታይ ቀናት ከ13/9/2012 እስከ 3/10/2012 . በአየር ላይ ይውላል። በተጨማሪም ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስማቸው፣ፊርማቸውን፣ ሙሉ አድራሻ፣የድርጅቱ ማህተም መሟላት አለባቸው።
 9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለዕቃ በቀን 28/9/2012 ዓም እና ለግንባታ 4/10/2012 . ከጠዋቱ 330 ሰዓት ታሽጐ 400 ሰዓት ግዥ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል።
 10. በተጨማሪም የግንባታ ጨረታውን መሳተፍ የሚችሉት ለጤና ግንባታ ከደረጃ 6 BC እና ደረጃ 10 ለውሃ ዝርጋታ እንዲሁም የማማከር ስራ ደረጃ 6 ከዚያ በላይ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
 11. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 5 ቀን ውስጥ ለዕቃ፣ አገልግሎት እና ግንባታ የዋጋውን 10% በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ/መሂ– 1 በማስያዝ ውል መፈረም አለባቸው።
 12. ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ጀምሮ 10ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ አስይዘው ውል ካልፈረሙ /ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው።
 13. /ቤቱ ከላይ ለቀረቡት የጨረታ ሰነድ /ቤቱ ከተራ ቁጥር 1-4 በነጠላ የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው ስለዚህ ማንኛውም ህጋዊ ተወዳዳሪ የሚዳደርባቸውን የጨረታ ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረቡት የዕቃ ዝርዝሮች በቀረበው ስፔስፊኬሽን ዝርዝር መሠረት ሙሉ በሙሉ የመሙላት ግዴታ አለበት።
 14. አሸናፊው የአሸነፈውን ንብረት ከሚፈለግበት /ቤት ንብረት ክፍል ቀርቦ በስሙ ገቢ የማድረግና ሂሳቡን በስሙ የማወራረድ ግዴታ አለበት።
 15. በጨረታው ቅሬታ ያላቸው ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተና አሸናፊው ከተለየ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ባለው ቅሬታቸውን ለሚመለከታቸው አካል ማቅረብ አለባቸው:: ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት የለውም ::
 16. ዕቃው ርክክብ ሲደረግ እንደ አስፈላጊነቱ በባለሞያ የሚረጋገጥ ይሆናል።
 17. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡0334400416/001 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 18. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም