Wolaita Zone Kindo Kansha Woreda Court

Yedebub Nigat Tir 8, 2013

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አፈጻጸም ከሳሾች 1ኛ ህብረት ሥራ ተወካይ  አቶ ተስፋዬ ከማሎ አፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ደሳለኝ ኤርፌ ባለቤት በወ/ሮ Meskerem ዳያ ሥም ያለው የመኖሪያ ቤት መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነው በቦሌ ከተማ 02 ቀበሌ በምስራቅ አቶ ኤርሚያስ ቱጋ በሰሜን የሰላም መስጊድ በደቡብ መንገድ በምእራብ አቶ አለሙ ሹካ ይዞታ አዋሳኝ ያለው ——–ካ/ሜ ይዞታና በይዞታው ላይ ያረፈ 60 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት በ110.000 (አንድ መቶ አስር ሺ ብር )  በጨረታ መነሻ ዋጋ እንዲሸጥ ስለተገመተ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከቤቱ ግምት 25%  በቅድሚያ በማስያዝ መጫረት የሚችሉና ጨረታውን  ያሸነፉ በ15 ቀናት ውስጥ የቤቱን ግምት ጠቅላላው ዋጋ ለመክፈል የሚችል ተጫራች በ21/05/2013 ዓ.ም. ከ3፡00 እስ 5፡00 ሰአት ባለው ጊዜ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በወላይታ ዞን የኪንዶ ካንሻ ወረዳ ፍ/ቤት