Kolfe Secondary School

Addis Zemen መስከረም14፣2013

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍ ከተማ ኮልፌ 2 ደረጃ /ቤት

ጨረታ ማስታወቂያ 001/2013 .

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 • ቋሚ ዕቃ
 • የመምህራንና ጋዋን፣ 
 • የአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፤
 • የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣
 • የፅዳት እቃዎች
 • አላቂ የጽህፈትና የትምህርት ዕቃዎች፣
 • ህትመት እና የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና
 • የቢሮ ማሽን ሰርቪስና ጥገና የመኪና ቴፕ

የተጫራቾች መመሪያ

 1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ እንዲሁም የአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚሸጡበትን ያንዱን ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለጽ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን እና የጨረታ ዓይነት በግልጽ በመፃፍ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የኮልፌ 2 ደረጃ /ቤት የፋ///የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 የጨረታ ሳጥን መግባት ይኖርበታል፡፡
 3.  ተጫራቾች ሙሉ በሙሉ ስማቸውን፣ አድራሻቸውንና ፊርማቸውን በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ በመፈረም ማቅረብ አለባቸው፣ ሰነዶቹ በማህተም መረጋገጥ አለባቸው፡፡
 4. በጨረታው አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ድርጅት እቃዎችን ከግዥ አስተዳደሩ ጋር በሚገባው ውል መሰረት እንዲያስገባ ሲታዘዝ እቃ ግምጃ ቤታችን ድረስ በራሱ ወጪ ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት::
 5. አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ እቃዎች ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
 6. ማንኛውም ተጫራች የመ/ቤቱ የእቃ ጥራት ተቆጣጣሪ ኮሚቴ የእቃዎችን ጥራት አይቶ /ቤቱ ካወጣው የጨረታ ሰነድ እና በጨረታው እንዲያልፍ ከተደረገው የእቃ ቴክኒካል ስፔስፊኬሽንና ከቀረበው ናሙና ጋር የማይጣጣም ከሆነና ጥራት የጎደለው ነው ብሎ ካመነ ጨረታውን አሸንፎ እቃ እንዲያቀርብ የታዘዘው /ድርጅት/እቃውን እንዲመልስ ማድረግ ይችላል፡፡
 7. በጨረታው ያሸነፈ አካል ማሸነፉ እንደተገለፀለት ከመ/ቤቱ ጋር 15 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል መፈፀም አለበት፡፡
 8. የግዥ ውል የሚፈፀምበትን ጊዜ ሰነዱ ላይ የተሰጠው የእቃ ብዛት 20% ሊጨምርም ወይም ሊቀንስ የሚችል መሆኑን ተጫራቹ አውቆ የመጫረት ግዴታ አለበት፡፡
 9. ተጫራቾች ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ቀደም ብለው ለሚጫረቱባቸው እቃዎች ናሙና ቢሮ ቁጥር 6 ማስረከብ አለባቸው፡፡
 10. የሚሸጠው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሣ / መክፈል ይኖርበታል፡፡
 11. ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ብር 3000.00/ሦስት ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ CPO/ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
 12. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን 400 ሠዓት ላይ የጨረታ ሣጥኑ ተዘግቶ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
 13. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት ይከፈታል ፡፡
 14. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ አድራሻ

ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በ18 ሉካንዳ ወደ አሸዋ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ላይ በስተ ቀኝ በኩል ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር 011-8-279903 /011-2-792016/ 011-2-272157

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት

ቢሮ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የኮልፌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት