Kemise Town Development Housing Construction City Service Bureau

Addis Zemen Tir 30, 2013

 2 ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ኦሮብሄ/ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት /ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እስከ በተዘረዘረው መሠረት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሥፋታቸው 1716 ካሬ ሜትር የሆኑ ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ እና 1440 ካሬ ሜትር ለመኖሪያ በአጠቃላይ 3156 ካሬ ሜትር ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሣተፍ ፍቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች፤-

 1. የጨረታውንሠነድከሚሴ ከተማልማትቤቶችኮንስትራክሽን ኣገልግሎት /ቤት በመሬት ባንክ እና ፋይናንሲንግ ልማት ቡድን በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ ሽያጭ የማይመለስ የኢትዮ. ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሠነድ መወሰድ ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ድረስ በመሄድ አጠቃላይ የቦታዎቹን ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ በተጫራቶች መመሪያ ሠነድ ላይ በቀረበው ስፔስፊኬሽን /Specification/ መሠረት መሆን ይኖርበታል ፡፡
 4. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጠቅላላ ቦታ ሥፋት በሊዝ መነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘው ውጤት 10 በመቶ ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ከፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ሣይሆን ቢቀር ወይንም 10 ከመቶ ቢያንስ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሠረዛል፡፡
 5. ተጫራች የጨረታውን ሠነድ፣ ሲፒኦ እና ሌሎች የጨረታ ሠነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ በኣብክመ በኦ//ዞን በከሚሴ ከተማ ኣስተዳደር ልማት ቤቶች ኮንስትራክሸን አገልግሎት /ቤት በመሬት ልማትና ባንክ እና ፋይናንሲንግ ልማት ቡድን ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበ ቀን 30/5/2013 . እስከ 12/6/2013 . ከቀኑ 1100 ሰዓት ብቻማስገባት ይኖርባቸዋል።
 6.  ጨረታው የሚዘጋበት ቀን በ12/6/2013 . 1100 ሰዓት ይሆናል፡፡
 7.  ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ15/6/2013 . 400 ሰዓት ከሚሴ ቤቶች ኮንስትራከሽን አገልግሎት /ቤት ግቢተጫራቶች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 8. በጋራ ተደራጅተው /በአክሲዮንሠነድ ለመግዛት የሚፍልጉ አካላት ከሚመለከተው አካል ሕጋዊ ሥምምነት ማረጋገጫ መረጃ ሠነድ ሊገዙ ማቅረቡ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 9. ቦታውን ለመጎበኘት ለሚፈልጉ ተጫራቶች ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 1100 ሰዓት ለሽያጭ የተዘጋጁ ቦታዎች በሚገኙበት ከሚሴ ከተማ ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት /ቤት በሚመድባቸው አስጎብኝዎች ቦታዎቹን መመልከት ይችላሉ፡፡
 10. የአካባቢውን ወቅታዊ የሊዝ ጨረታ መነሻ ዋጋ እና ሌሎች የከተማ መሬትን በሊዝ ለማስተዳደር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በማድረግ ከሚሴ ከተማ ቤቶች ኮንስትራክሸን ኣገልግሎት /ቤት ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ መመልከት ይችላሉ፡፡
 11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 12. ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥሮች 0335540255 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአብክመ ኦሮ/ብሄ/ዞን በከሚሴ

ከተማ አስተዳደር ልማት ቤቶች

ኮንስትራክሽን አገልግሎት /ቤት