• Oromia

Oromia Supreme Court East Civil Case Trial Court

Addis Zemen Hidar 22, 2013

ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ ህዳሴ ቴሌኮም እና በአፈጻጸም ተከሳሾች  1ኛ አማን ሃጎስ 2 /ህይወት ኪሮስ 3 ወይንሸት ቸኮል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ የኦሮሚያ ጠቅላይ /ቤት የፍ/ብሔር ችሎት 08/03/2013 በዋለው ችሎት የሰጠው ትዕዛዝ በአፈጻጸም ተከሳሽ የሆነውን 232 አክስዮን እና የአንዱ አክስዮን  ዋጋ ግምት ብር 100 የጨረታ መነሻ በማድረግ 28/03/2013 ሰዓት በጨረታ ስለሚሸጥ ሊገዛ የሚፈልግ ግለሰብ ጨረታው በሚካሄድበት በህዳሴ ኢማ ዋና /ቤት በአካል በመገኘት ይህንን ጨረታ መወዳደር እንደሚችል የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ችሎት