የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መርካቶ የሚገኘው የደብረ አሚን አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤ/ክ ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት በግንባታ ጥራታቸውና ለንግድ አመቺ በሆነ ቦታ ያስገነባቸውን ሁሉም ሱቆች በምድር ላይ የሚገኙትን በንግድ ማዕከል ውስጥ ያሉና ያልተከራዩ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከደብሩ ጽ/ቤት በመግዛት መመልከት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በ19/07/2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በደብሩ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0911-14-74-14

                   0940 09 22 00