• Pending

DORENI WEREDA FEDB

Addis Zemen ነሐሴ20፣2012

የጨረታ ማስታወቂያ 

በኢሉ አባቦራ ዞን የዶረኒ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ጽ/ ቤት በ2013 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡፡ 

 1. የጽህፈት መሳሪያ 
 2. ኤሌከትሮኒከ መሳሪያዎች
 3. የህንፃ መሳሪያ የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ መሣሪያ
 4. ፈርኒቸር
 5. የደንብ ልብስ 
 6. የመኪና እና የሞተር ጐማዎች ከነ ካላመዳሪ 
 7. የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ 

በዚሁ መሰረት :በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል፡፡ 

 1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል:: 
 2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ::
 3. ጨረታውን ለማስከበር በባንክ ሂሳብ ቁጥር 100 3247697 ላይ 10,000 ብር (ኣስር ሺህ) ብር ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፡፡ 
 4. ከ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በላይ ለሆነ ግዥ TOI ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ፡፡
 5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ።
 6. . በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ::
 7. . የዕቃው ብዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፡፡
 8. . ጨረታውን አሽንፎ አልፎ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000289247697 ላይ ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፡፡ 
 9. ማንኛውም ተጫራች ከሀገረ ገበያ ውጪ ጨምሮ ካቀረበ ውድድሩ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 
 10. ጨረታውን ያሸነፈው አካል ያሸነፈበትን እቃዎች እስከ ዶረኒ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት።
 11. . የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበውን እቃ ለእያንዳንዱ ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡ 
 12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 
 13. ከተራ ቁጥር 1-12 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በጨረታው መሳተፍ የለባቸውም፡፡ 

ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው (አስራ ስድስተኛው) በሥራ ቀን በዶረኒ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ትብብር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ፖስታው ታሽጎ በ8፡00 ላይ ተጫራቾቹ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ካልተገኙም ሰነዱ ህጋዊነቱን የጠበቀ ከሆነ ተጫራቶቹ ባይገኙም በግዥ መመሪያ 02/2004 አንቀጽ 18.18 (la)መሰረት ይፈፀማል፡፡ 

 መረጃ፡ 

ስልክ ቁጥር +251913802913/251988446517 

የዶረኒ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ጽ/ቤት