• Oromia

llliababora Zone Sehalu woreda FEDB

Addis Zemen ነሐሴ13፣2012

የጨረታ ማስታወቂያ 

በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2013 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ

 • የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣
 • ፈርኒቸር፣
 • ጎማና ካለመዳሪያ፣
 • ደንብ ልብስ፣
 • ሞተር ሳይክል፣
 • ዶዘር ኪራይ እና
 • የጽህፈት መሳሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል። 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዲዎች በመወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 

 • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ። በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ። 
 • ለጨረታ ማስከበሪያ አምስት ሺ (5000) ብር በሲፒኦ (cpo) ብቻ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ (cpo) ብቻ ማስያዝ የሚችል። 
 • ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፈ ቀርቦ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነና  ዕቃዎቹን በራሱ ሙሉ ወጪ በታዘዘ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከ ጽ/ ቤቱ ለማቅረብና ቆጥሮ ውስጥ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆነ። 
 • ተጫራቾች የተፈለገውን እቃ ጥራትና ብዛት አሟልተው የማቅረብ  ግዴታ አለበት። 
 • ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የደንብ ልብሶች እና ለመ/ቤቱ አስፈላጊ  ለሆኑ እቃዎች ሳምፕል (ናሙና) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 
 • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ በመንግስት ስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 
 • ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች  ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። 
 • ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ መቶ ሃምሳ (150) ብር በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በመግዛት  የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ የአንዱን ዋጋ በመሙላት ለጨረታው  በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በሐሉ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ማስገባት  ይኖርበታል። 
 • በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ክልክል ነው። 
 • የሚወዳደሩበት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው እና የሚነበብ መሆን  አለበት። 
 • ተወዳዳሪዎች ዋጋን የሚገልጽ ሰነድ እና ፈቃድን የሚገልጽ ሰነድ ብቻ  ለብቻ በሁለት ፖስታ በማሸግ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት ማቅረብ  አለባቸው። 
 • ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የማያሟላ በጨረታው  መሳተፍ የለበትም። 
 • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ  በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
 • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911-01-35-96/ 09-10-87-3922 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት