Tirunesh Beijing General Hospital

Addis Zemen ነሐሴ3፣2012

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር 01/013 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2013 በጀት ዓመት በተያዘለት የመንግሥት በጀት

 • በሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ መድሃኒቶች እና የህክምና መርጃ መሳርያዎች፡
 • የሊፍት ጥና፣ የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት፤
 • የቢሮ ውስጥ ለውስጥ ጥገና የሠተኛ መዝናኛ ክበብ (ካፍቴሪያ) እገልግሎት ፤
 • የፍሳሽ ቆሻሻ የማንሳት አገልግት፤ የስልጠና አዳራሽና መስተንግዶ እቅርቦት ፤
 • የውስጥ ለውስጥ የስልክ መስመር ዝርጋታና ጥገና ሥራ እና
 • የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ ጥናትና አጠቃላይ ሰነድ ዝግጅት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች፡-

 1.  የዘመኑን ግብር ከፍለው በመስኩ የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው የዋናምዝገባ ሰርትፍኬትእንዲሁም በጨረታእንዲሳተፉ ከገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው 
 2. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩ የእቃ ወይም አገልግሎት ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት የሚችሉ ሲሆን፤ ከእያንዳንዱ ሎት (የጨረታ ሰነድ) የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ጨረታው ሲጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሆስፒታሉ የከፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታው ሰነድ ሽያጭ 10ኛውቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ይጠናቀቃል። 
 3. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡
 4. 3.1 መድሃኒቶች እና የህክምና መርጃ መሳርያዎች የጨረታ ማስከበርያብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) 3.2. ሊፍት ጥገና የጨረታ ማስከበርያ ብር 4,000.00 (አራት  ሺ ብር) 3.3. ተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት የጨረታ  ማስከበርያ  6,000.00 (ስድስት ሺ ብር) 3.4. ቢሮ  ውስጥ ለውስጥ ጥገና የጨረታ  ማስከበርያ  ብር 6,000.00 (ስድስት ሺ ብር) 3.5. ሠራተኛ መዝናኛ ክበብ (ካፍቴሪያ)አገልግሎት የጨረታ ማስከበርያ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺ ብር) 3.6. ጥልቅ ውሃቁሩጥናትና አጠቃሳይ ሰነድ ዝግጅት አገልግሱት የጨረታ ማስከበርያ ብር 6,000.00 (ስድስት ሺ ብር) 3.7ፍሳሽ ቀሻሻ ማንሳት አገልግሎት  ማስከበርያ ብር 3,000.00 (ሦስት ሺ ብር) 3.8. ስስልጠና አዳራሽና መስተንግዶ አቅርቦት  የጨረታ ማስከበርያ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺ ብር) 3.9. ሰውስጥ ሰውስጥ የስልክ መስመር ዝርጋታና ጥገና ሥራ የጨረታ ማስከበርያ ብር 2,000.00 (ሁስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ለጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ተብ በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተዘጋጀው ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ ብቻ በመሙላት የድርጅታቸውን ማሕተምና ፊርማ አኑረው አርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በማድረግ በተለያየ ኤንቨሎፐ በማሸግ ዘወትር በሥራቀንና ሰዓት ከጠዋቱ2፡30-11፡30 ሰዓትእንዲሁም 11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የድርጅታቸውን ስም በማስመዝገብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው 
 6. የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም :: 
 7. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓትተማራችወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች በራሳቸው ፈቃድ ባይገኙ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም: 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል እንዲሁም ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም። 
 8. አሸናፊተጫራችአሸናፊ የሆነባቸውን አቃዎች ያለምንም አቅርቦትችግር አስተማማኝ የሆነ የግብአት ከምችት ያለውና ያአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለውል ማስከበሪያነት አስይዞ ተገቢውን ውል በመፈጸም እቃዎቹን (አገልግሎቱን) በሆስፒታሉ ግቢ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግአለበት፡፡ 
 9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ (በከፊል) የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው 

አድራሹ አቃቂቃሊቲከተማ ወረዳገ ወይም ልዩ ስሙ ጥምቀተ ባህር ወይም አቃቂ መሿለኪያ 

 መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0114342330/0911442730/ 

በሥራሰዓት መደወል ይችላል:: የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል