South Wello zone wegdi woreda FEDB

Addis Zemen ጥቅምት16፣2013

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መ/ገ/ገ/ኢ/ት/121/2013 ዓ.ም

በአብክመ በደ/ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለወግዲ ወረዳለሴከተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት

 • የጽሕፈት መሳሪያ
 • ኤሌክትሮኒከስ
 • ደንብ ልብስ
 • የስፖርት አልባሳት
 • መኪና ጎማ፤
 • ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
 • የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን እና
 • የውሃ ማከሚያ ከሎሪን ፣
 • በስፖርት ምከር ቤት በጀት የስፖርት ዕቃዎችን እና የስፖርት አልባሳት እና በሪድ ፕላስ በጀት የህንጻ መሣሪያ እና የእርሻ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንመስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑንጽ/ቤታችን ይጋብዛል፡፡
 1. የዘመኑ የታደሰና ሕጋዊ ፈቃድ ያለውና በየንግድ ሥራ ዘርፉ ማስረጃማቅረብ የሚች
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርቲን/ ነምበር ያለው ማስረጃ ማቅረብየሚችል
 3. የግዥ መጠን ከ200,000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆንይገባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ ላይ የንግድ ሚኒስቴር ባወጣው የንግድ ሥራ ፍቃድ ኮድ መሠረት ንግድ ፈቃዳቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታውከወጣበት ቀን ጀምሮ የመደበኛ በጀት እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ50 ብር/ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 2 መግዛትይችላሉ፡፡ የሪድ ፕላስ በጀት እስከ 30ኛው ቀን 11፡30 ድረስ መግዛት ይቻላል፡፡
 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ከላይ ከ1-4የተጠቀሱትንና ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በማለት መጫረቻ ሰነዳቸውን ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 7. ተጫራቾች ከላይ ከተራቁጥር 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በማለት መጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታበመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመፈረምና የድርጅቱን አድራሻ ማህተምና ፊርማ በማድረግ በዋጋማቅረቢያ ላይ በመፈረም በመደበኛበጀት እና በስፖርት ም/ቤት ጨረታዎች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን እስከጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በመ/ቤቱ ግዥና ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በዚያውበ16ኛው ቀን ጨረታው 4፡00 ታሽጐ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች |ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾችባይገኙም መ/ቤቱ ጨረታውን ይከፍታል፡፡ የሪድ ፕላስ ጨረታንበተመለከተ በ30ኛው ቀን ታሽጐ በ31 ቀን ለመደበኛ ጨረታበተቀመጠው በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጐ እንደሚከፈት መታወቅ ይኖርበታል፡፡
 9.  የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀንበተመሳሳይ ሰዓት ታሽጐ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
 10. . አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነት በተገለፀላቸው ከአምስት የሥራ ቀናትበኋላ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላዋጋ 10% የውጭ ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት አለበት፡፡መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 11. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ጠ/ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ 1% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 12. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ስርዝ ድልዝ ሲኖረው ስርዝድልዝ ለመሆኑ ፓራፍ ማድረግ አለበት፡፡
 13. . ውድድሩ በጥቅል ወይም ሎት መሆኑን እንዲያውቁትና የሁሉንምእቃዎች ዋጋ መሙላት የሚጠበቅበትዎ መሆኑን አይዘንጉ፡፡
 14. . ተጫራቾች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት አልባሳት፣ እስኪርቢቶ፣ ቀለምእና የፕሪንተር ወረቀት ሰነድ ስትገዙ የቀረበውን ናሙና በማየትዋጋ እንዲትሞሉ እና ከቀረበው ናሙና ወጭ የማንቀበል መሆኑንመታወቅ አለበት፡፡
 15. በሚገዛው ግዥ ላይ መ/ቤቱ 20% የመጨመር 20% የመቀነስ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
 16. ከመጫረቻ ሰነድ ላይ ከሰፈሩት የውል ቃሎች እና ሁኔታዎችጋር መሠረታዊ ልዩነት ያለው ሃሣብ ማቅረብ ከጨታ ተሳታፊነትያሰርዛል፡፡
 17. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች በተጠየቀው መሠረትውለታ በመውሰድ ኦርጅናል እቃዎችን ብቻ በመለየት የትራንስፖርት |እና የማውጫ እና ማውረጃ ወጪዎች በተጫራቹ የሚሸፈንመሆኑ ታውቆ በባለሙያ መረጋገጥ የሚገባው እቃዎች አረጋግጠንየምንቀበል መሆኑን እየገለፅን እቃዎችን በሙሉ ወ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ በማድረግ ክፍያ መውሰድ አለባቸው።
 • ለበለጠ መረጃ 0334450363/0588/0134 መደወል ይቻላል፡፡
 • በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት