Amahara Region Animal and Fish Sectoral Development

Addis Zemen Hidar 20, 2013

የተለያዩ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና

ቁሳቁሶች አና የመኖ ዘር ግዥ የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለባህር ዳር አሳና ሌሎች የውሀ ውስጥ ህይወት ምርምር ማዕከል፣ ለባህር ዳር እንስሳት በሽታ ቅኝት፣ ጥናትና ምርምር ማዕከል እንዲሁም ለፕሮጀክቱ፣ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ በግዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GO-RFB-05/2020 የተዘረዘሩትን

 • ሎት 01 (ስከሪን ሀውስ፣ ለውሀ መሳቢያ የሚያገለግሉ ፓምፕ እና የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፈርኒቸሮች)፣
 • ሎት 02 (የላብራቶሪ መሳሪያዎች) እና
 • ሎት 03 (የእንስሳት መኖ ዘር፣ የሳር ማሰሪያ ቤለር እና ለመኖ ልማት ጣቢያ የሚያገለግል ቀላል የእጅ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
 1. በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 4. ተጫራችበጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሰትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከፋይናንሻል ፕሮፖዛል ከኦሪጅናል ሰነዳቸው ጋር ኣያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 5. የሚፈለገውን የእቃ አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል አብከመ እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀከት ቢሮ ቁጥር 04 ማግኘት ይችላሉ፡፡
 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎትo (ስከሪን ሀውስ፣ ለውሀ መሳቢያ የሚያገለግሉ ፖምፕ እና የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፈርኒቸሮች) ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ለሎት 02 (የላብራቶሪ መሳሪያዎች) ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) ለሎት 03 (የእንስሳት መኖ ዘር፣ የሳር ማሰሪያ ስለር እና ለመኖ ልማት ጣቢያ የሚያገለግሉ ቀላል የእጅ መሳሪያዎችን) ብር 80,000.00 (ሰማንያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኣ) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ኣለባቸው፡፡
 8. ማንኛውም ተጫራች ሀሳቡን የቴክኒከ ዶከመንትና የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሻል ዶከመንት) ዋናና ቅጅ በማለት በፖስታ አሽጎ አብከመ እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላል፡፡ አንድ ተጫራች በአንዱ ወይም በሁሉም ሎት መወዳደር ይችላል፡፡
 9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባህር ዳር ከተማ ኣብከመ እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 Tahsas 22 ቀን 2013 ዓም 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
 10. 1ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 11. 1በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ማስረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0583205297 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት 

ባህር ዳር