Gocha Siso Enese Woreda FEDB

Addis Zemen ኅዳር1፣2013

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

 • 1 የጽህፈት መሳሪያ፣
 • 2 የመኪና ጎማ፣
 • 3 የመኪና መለዋወጫ እቃ፣
 • 4 ብትን ጨርቃ ጨርቅ፣
 • 5 የተዘጋጁ ልብሶች፣
 • 6. አጭር ቆዳ ጫማና ፓራትራፐር መሰል ጫማ፣
 • 7. ስፖርት ትጥቅ፣
 • 8. ፕላስቲካ ቦት ጫማ፣
 • 9. ህትመት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅቁ የሚችሉ፣
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲንጠM/ ያላቸው፣
 4. የግዥው መጠን ብር ከ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ የምስከር ወረቀት ማያያዝ አለባቸው
 5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሰትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 6. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላል፡፡
 7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 3 ድረስ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200.00/ ሀለት መቶ ብር/ ብቻ፡ ተራ ቁጥር 4 እስከ ተራ ቁጥር 9 ድረስ ላሚገኙት ለእያንዳንዳቸው 100.00/አንድ መቶ ብር /ብቻ በመግዛት የጨረታ ሰነዱን መ/ቤታችን ረዳት ገንዘብ ያዥ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ ለተራ ቁጥር 1 ብር 15,000,00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ለተራ ቁጥር 2 ብር 20,000,00/ ሃያ ሺህ ብር ለተራ ቁጥር 3 22,000.00 /ሃያ ሁለት ሺህ ብር/ ለተራ ቁጥር 4 ፣8 ለእያንዳንዳቸው ብር 2000,00 /ሁለት ሺህ ብር፣ ለተራ ቁጥር 6፣7 ለእያንዳንዳቸው ብር 5000 00  አምስት ሺህ ብር / ለተራ ቁጥር 5 9 ለእያንዳንዳቸው ብር 4000,00/ አራት ሺህ ብር/ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዛ /ሲፒ ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረሰኝ ማስያዝ እለባቸው።
 9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማለትም ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ኃላፊ ቢሮ ቁጥር ) /አንድ/ በ16ኛ ቀን በአስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 
 11. መ/ቤቱ፣ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን ተጫራቾች በጨረታው የወጡት ወጪ መ/ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ማወቅ ይኖርበታል፡፡
 12. አሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፈባቸውን እቃዎች ወረዳው ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
 13. መ/ቤቱ ጨረታ አሸናፊውን በጥቅል ዋጋ ያለያል ፡፡
 14.  ተጫራቾች ጫረታው ከተከፈተ ቀን ጀምር አቤቱታ ቅሬታ ካላቸው በተከታታይ 5 የስራ ቀናት ቅሬታ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውጭ የመጣ ቅሬታ ጽ/ቤቱ የማይቀበል መሆኑን እንገልጻለን ::
 15. መ/ቤቱ ከአሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፋቸውን እቃዎች 20% ከውል በፊት የመጨመር የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 16. እቃዎች በባለሙያ እየተረጋገጡ ርከከብ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
 17. የጨረታ መክፈቻ ቀን በዓላት፣ ቅዳሜ እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን ጽ/ቤት ይገልፃል፡፡
 18. አሸናፊው ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ መጥቶ ውል ማስከበሪያ 30% /አስር ፐርሰንት/ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
 19. ከአሸናፊው ድርጅት 2% የቅድመ ግብር የሚቆረጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 20. ግዥ ፈጻሚው አካል ግዥውን ለመገምገም ፣ ለማጽደቅ ፣ አቤቱታ ቢነሳ ለማስተናገድ እና ከአሸናፊ ድርጀቱ ጋር ውል እስከሚገባ ድረስ የመጫረቻ ሰነዱ ጸንቶ የሚቆየበት ለ 40ቀን ይሆናል፡፡
 21.  በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃከፈለጉ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 0586640464/002 በመደወል በዝርዝር መረጃውን ማግኘት ይቻላል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በመሥራቅ

ጎጃም አስተዳደር ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ

ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ቡድን