Central Gondar Zone Police Post

Be'kur Tir 10, 2013

የምግብ አቅርቦት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕ/ጎን/ዞን ማረ/ቤቶች መምሪያ በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ አቅርቦት በጨረታ ሰነዱ በሚዘረዘረዉ ዓይነትና በግራማቸዉ አብስሎ ማቅረብና መመገብ ለሚችል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

 1.  በዘመኑ የታደሰ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፣
 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉ፣
 4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፣
 6. የሚቀርቡት የምግብ አቅርቦቶች ዝርዝርና የማቅረቢያ ጊዜና ቦታ መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
 7. የህግ ታራሚዎች የምግብ አቅርቦት የጨረታ ዉል ጊዜ ከየካቲት 01/2013 እስከ Tir 30/2014 ዓ.ም ይሆናል፣
 8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል ከማዕ/ጎ/ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ከግዥና ፋይናንስ ንብረት አስ ተዳደር ቡድን ክፍል ቢሮ ማግኘት ይቻላል፣
 9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ለመ/ቤቱ በገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ማስያዝ አለባቸዉ፣
 10. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማዕ/ጎን/ማረ/ቤቶች መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሠዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥር 10/2013 እስከ Tir 24 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 11. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም በከፊል ባይገኙም በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ክፍል ጥር 24/2013 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፣
 12.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 13. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግ/ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0918735111 ወይም 0955217944 ወይም 0582119876 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የማዕከላዊ ጎንደር ማ ረሚያ ቤቶች መምሪያ