Eastern Amhara Bureau Ahesekod, በአህስኮድ ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት

Addis Zemen

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

በአህስኮድ ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ማለትምለውግዲ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ፣ለደሴ ዲያጎንስቲክ ብሎክ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያየ መጠን ያላቸውን 

 • የአርማታ ብረቶችን፣ ለወረባቦ ወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያየ መጠን ያላቸውን የአርማታ ብረቶችን እና የግንባታ ግብአቶችን፣ ለሰሜን ወሎ ዞን አስ/ቢ/ግ/ፕ/ጽ/ ቤት አገልግሎት፡
 •  የሚውል የሳኒተሪ እቃ እና ዋተር ፕሩፍ ሜምብሬን ፣ለለጋምቦ ወረዳ ዋየርና ኬብል ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ በነጠላ ዋጋ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡

 1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እቃ ዘርፍ ላይ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የማንኛውም የግዥ መጠን ከብር 200,000.00/ሁላት መቶ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ/መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከብር 20 ሺህ በላይ ለሆነ ግዥ የቫት 15% ግማሹን /50%/ እና ከብር 10 ሽህ በላይ ግዥ ሊፈጸም ከተከፋይ ሂሳብ ላይ 2 % ዊዝ ሆልዲንግ ታክስ ይቆረጣል፡፡
 2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የአገልግሉት ዓይነት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአህስኮድ የምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት ስደሴ ከተማ በእስተዳደርና ፋይናንስ ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 07 በመቅረብ የማይመለስ ለእንድ የጨረታ ሰነድ በብር 100.00 መግዛት ይችላሉ፡፡ 
 3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት አልቆ 15ኛው ቀን ማግስት ከጧቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡30 ይከፈታል፡ ተጫራቾች በእለቱ ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡ ያልተገኘ ተጫራችም በጨረታ ሂዶ ተገዥ ይሆናል።
 4. ማንኛውም ተጫራች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዓይነት ስፔስፊኬሽን አይቶ በትክክል ዋጋ በመሙላት የሜጫረቱበትን ዋጋ በአንድ ወይም ወጥ በሆነ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማዘጋጀት በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ/ፖስታ/ በአሀስኮድ ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ኦፊሰር ቢሮ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ከማሸጊያው ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
 5. ማንኛውም ተጫራቾች ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ 
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2%/ሁለት ፐርሰንት/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ [cpo/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። 
 7. አሸናፊው ሲታወቅ ላሸነፈው እቃ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /cpo/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ያሸነፈውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት መጫኛና ማውረጃ ወጭን ጨምሮ ጥራቱን ቴስት በማሰራት ያሸነፈውን እቃ በፕሮጀክቶቹ በሚገኙበት ፕ/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሆኖ የብረቱ” ቴስት የሚሰራው ብረቱ ሙሉ በሙሉ በየሳይቱ/በየፕሮጀክቱ/ ከቀረበ በኋላ መሆኑ ግዴታነው፡፡
 8. ማንኛውም ተጫራች ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ማቅረብ እንዳለበት ተገንዝቦ ቀጋ መሙላትና መወዳደር ያለበት ሆኖ የሚሞላው የ 1 ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ ዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት ቫትን ያካተተ መሆን ሲገባው በስክርቢቶ ቫት ይጨመርበት ተብሎ ከተጻፈ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
 9. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖር በጥንቃቄ ይሞላ፡፡በአጋጣሚ ስርዝ ድልዝ ከተፈጠረም ፓራፍ ይደረግ፡፡ : 
 10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ሆኖተጫራቹ በዚህ ምክንያት ለሚያወጣው ወጪ መ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡ ስጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስቁ 

0331124973/0333111009ይጠይቁ፡፡ 

አድራሻ ደሴ ከተማ መናፈሻ ክፍለ ከተማ ከአልማ ህንፃ በስተጀርባ በአህስኮድ 

ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት