Bole Sub City Woreda 7 Administration Finance And Economic Development Office

Addis Zemen መስከረም1፣2013

የጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር 001/2013 

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2013 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለአንድኛ ዙር ጥቅል ግዥ ማለትም 1የጽሕፈት መሣሪያ፣ 2የደንብ ልብስ 3 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 4የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ኮምፒውተርና ፕሪንተር 5ወንበር ፣ Iጠረጴዛ፣ ሸልፍና ላተራል 6, የመኪና ጎማ እና ዲኮር 7. ህትመት 8መስተንግዶ 9. የመጋረጃ ጨርቅ ከነመስቀያውና ሙሉ እቃ 10. ሞንታርቦ ኪራይ 1.የደንብ ልብስ ስፌት 12.ሀይገር መኪና ኪራይ 13. ሞንታርቦ ግዥ የተለያዩ መሳሪያዎች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 13 የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መሳተፍ አለባቸው።  የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል። 

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ሆነው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. . የጨረታ ሰነድን የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ0 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት 2፡30 6፡30 ከሰዓት 7፡30-9፡30 ሰዓት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ሙግዛት ትችላላችሁ። 
  4. ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ 

ሎት 

ቁጥር 

 

የሎት ዝርዝር 

የጨረታ ሰነዱን

የማይመለስ ብር

 

| የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ 

| ሲፒኦ በኢትዮጵያ ብር 

ሎት 1

አላቂ የጽህፈት መሳሪዎች 

100

3000

ሎት  2

የደንብ ልብስ 

100

3000

ሎት  3

አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 

100

3000

ሎት  4

የኤሌትሮኒከስ እቃዎች 

100

3000

ሎት 5

ወንበር ጠረጴዛ ሸልፍ ላተራልና 

ፋይል ካቢኔት 

100

3000

ሎት 6

የመኪና ጎማ፣ ዲኮርና መጋረጃ 

100

1000

ሎት 7

ህትመት 

100

1000

ሎት 8

መስተግዶ 

100

1000

ሎት 9

የመጋርጃ ጨርቅ 

100

1000

ሎት 10

ሞንታርቦ ኪራይ 

100

1000

ሎት 11

የደንብ ልብስ ስፌት 

100

1000

ሎት 12

ሀይገር መኪና ኪራይ 

100

1000

ሎት 13

ሞንታርቦ ግዥ 

100

3000

5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው። የባንክ ቼክ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን። በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ጽ/ቤት ስም ማስያዝ አለባቸው። ለጥቃቅንና አነስተኛ የጨረታ ማስከበሪያ ደብዳቤ ትብብር የሚል አንቀበልም የጨረታ ዋስትና ደብዳቤ ተብሎ መጻፍ አለበት። 

6.ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን መሥሪያ ቤቱ በሰጣቸው የአንዱ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስና ጠቅላላ ዋጋ በሚሰጠው ቦታ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላትና የድርጅታቸውን ማህተም ፊርማና ሙሉ ስም አድራሻቸውን በመግለጽ ከአንድ ኦርጅናል ኮፒውን በተለያየ ኤንቨሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በፋይናንስ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 

7ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ዕቃዎች ዓይነት ለመለየት የሚያስችል ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ካላቀረቡ ጨረታ መሳተፍ አይችልም :ናሙናው ለማያቀርቡላቸው ዕቃዎች ስፔሲፍኬሽን ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። 

8.የጨረታ ሳጥኑ 10 ኛው  ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓትይታሸጋል ።በዚሁ ቀን 4፡30 ጨረታ ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። በመሆኑም ከተጠቀሱት ቀንና ሰዓት ውጪ የሚቀርቡ ማንኛውም የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም:: 

 

9የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 10 ኛው ቀን በዓል ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሽጋል በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቶች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 

10.ለጨረታው የሚቀርቡ ዕቃዎች ጥራታቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው። ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ በማዘዝ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። . 

11ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊ ሆነው ከተገኙባቸው ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ከጽ/ቤት ጋር የግዥ ውል ስምምነት በመፈራረም ከተፈረመበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7(ሰባት) የሥራ ቀናት ዕቃዎችን ማስረከብ ይኖርባቸዋል። 

12 መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ እና 20 % ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

13ማንኛውም ተጫራች ዋጋውን በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም። 

14ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በአካል በመቅረብ ከመገናኛ ወደ ሰዓሊተ ምህረት ቤ/ክ 

በሚወስደው መንገድ ጉርድ ሾላ በሻሌ ሆቴል ፊት ለፊት ወይም በስልክ ቁጥር 0118932863 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። 

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት