የቤ/ጉ/ክ/መ/ገ/ቴ/ብዜ/ግብ/ሜካ/ማስ/ኤጀንሲ

Addis Zemen Tir 6, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በቤ//////ብዜ/ግብ/ሜካ/ማስ/ ኤጀንሲው ለአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ አገልግሎት የሚውል የእርሻ ትራክተር ከነ አክሰሰሪው

ማለትም:-

 1. ትራክተር ባለ 100-110 የፈረስ ጉልበት
 2. ባለ 5 ምጣድ ማረሻ
 3. መከስከሻ 28-32 ምጣድ
 4.  ጋሪ 3-6 ቶን የመጫን አቅም ያለው
 5. የመስመር መውጫ ባለ 5 ምጣድ
 6.  የበቆሎ መፈልፈያ ማሽንን ባለ ፒቲኦ ሻት ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡ተወዳዳሪዎች ማቅረብ የሚገባቸውን፣

 1. በአቅራቢነት ውስጥ የተመዘገቡ መሆንዎትን የሚገልጽ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
 2. 2013 . የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፎቶ ኮፒ
 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆነ እና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆንዎ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
 4. የዘመኑን ግብር ለመክፈልዎ ከግብር ሰብሳቢ ዋና /ቤት የተሰጠ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
 5. ስርዝ ድልዝ የሌለው የዋጋ ማቅረቢያ ተቀባይነት ሌለው ሲሆን ለመወዳደር የምትፈልጉ የጨረታ ሠነዱን ከፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር B ብሎክ 1 ፎቅ በመሄድ የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ሠነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጨረታው በመጨራሻ ቀን 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 057 775 07 82 እና 057 275 40 85 ላይ በመደወል መረጃ መወሰድ ይችላሉ፡፡

 

የቤ//////ብዜ/

ግብ/ሜካ/ማስ/ኤጀንሲ