Benshangule Gumuz Regional State Education Bureau

Addis Zemen Tir 15, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 03/2013

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በአጠቃይ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም /GEQIP-E/ 2013 / የትምህርት ዘመን በክልሉ ውስጥ ያለት በሦስት ዞን 21 ወረዳዎች እና በከተማ አስተዳደር በወረዳ ማዕከላት ለአንደኛ እና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግብዓት ለማሟላት ፈርኒቸሮችን እና ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ሞተር ሣይክል ግዥ በዝርዝር በስፔስፍኬሽኑ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 1. ሎት – 1 ፈርኒቸሮች ግዥ
 2. ሎት 2- ኤሌክትሮኒክስ ግዥ
 3. ሎት 3- ሞተር ሣይክሎች ግዥ

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሣተፍ ፍላጎት ያላችሁ፡-

 1. የእቃና የአቅርቦት አገልግሎት ዝርዝር ላይ የተመዘገቡና የምሥክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
 2.  የዘመኑን 2012 . ግብር የከፈሉና 2013 . የታደሠ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ሆኖ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
 3.  የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት /VAT/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 4. የጨረታ ማስከበሪ ለፈርኒቸሮች 50,000.00 /ሃምሣ ሺህ ብር፣ ለኤሌክትሮኒክስ 10,000/ አሥር ሺህ ብር እንዲሁም ለሞተር ሣይክል 10,000 /አሥር ሺህ ብር/ በባንክ በተመሠከረለት (CPO) ቢድ ቦንድ፣ ቼክ ወይም ጥሬ ብር ከዋጋ ማቅረቢያ ሠነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በግልፅ የመወዳደሪያ ሠነዶቻቸውን ኦርጅናሉንና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን 800 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ትምህርት ሚኒስቴር ግቢ አሮጌው ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ የግ/አቅ ሥርጭት ከፍል ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ ቀን ልክ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የፈርኒቸር 830 ሰዓት ላይ፣ የኤሌክትሮኒስ 830 ሰዓት እና የሞተር ሣይክል 830 ሰዓት ላይ በግልፅ ይከፈታል። ቀኑ ቅዳሜ /እሁድ/ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል።
 7. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
 8. ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ ሠነድ ለእያንዳንዱ ብር 100 የማይመለስ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን በትምህርት ሚኒስቴር አሮጌው ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ የግ/አቅ/ሥርጭት ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
 9. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 10.  አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን 10% በማስያዝ ባሸነፉበት 7 ቀናት ውስጥ ውል ባይገቡ ለጨረታ ያስያዙት 50,000.00 /ሃምሣ ሺህ ብር/ 10,000 /አሥር ሺህ ብር /10,000/ አሥር ሺህ ብር/ ለመንግሥት ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሠረዛል።
 11.  አሸናፊው ተጫራች በክልሉ ውስጥ ያሉት በሦስት ዞን 21 ወረዳዎችና በከተማ አስተዳደሮች ለአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግብዓት ለማሟላት ፈርኒቸሮችን ግዥ በድልድሉ መሠረት በወረዳ ማዕከላት እና በከተማ አስተዳደሮች መጋዘን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት በማቅረብ ማስረከብ አለበት። እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ሞተር ሣይክሎችን እስከ ትምህርት ሚኒስቴር ግቢ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
 12. ተጫራቾች በጨረታው መከፈቻ ሥነሥርዓት ባይገኙ የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።

ለበለጠ መረጃ፡በስልክ ቁጥር 0577752979 መጠየቅ ይችላሉ።

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግሥት

ትምህርት ቢሮ

የግዥ /ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት