• Sidama

Sidama Region Job Creation and Industry Development Bureau

Addis Zemen Tahsas 23, 2013

 የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2013

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 2013 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

 • ሎት 1ሞተር ሳይክል ብዛት በቁጥር 15
 • ሎት 2የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ማለት የኮምፒዩተር ወረቀት በደስጣ ብዛት 250 የተለያዩ ዓይነት እስክብሪቶ ፓኬት 200 15 ደርዘን ወፍራምና ደረጃውን የጠበቀ ባለ 250gm ክላሰርና፣ ባለብረት አቃፊ በቁጥር 150
 • ሎት 3የተለያዩ ሞዴል ላላቸው ለፎቶ ኮፒ ማሽኖች፤ ለፕሪንተርና ለፋክስ ማሽኖች የሚሆን ቶነር ብዛት በቁጥር-80
 • ሎት 4ኤሌክትሮኒከስ ብዛት በቁጥር ላፕቶፕ-10 ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር-20 ፕሪንተር-2 ፎቶ ኮፒ ማሽን-3 ፋክስ ማሽን2 ስካነር ማሽን-2 -CD Projector-1 ባለ 42 ኢንች ቴሌቪዥን-4 እና ሌሎችም
 • ሎት 5- የተለያዩ የፅዳትና የመፀዳጃ ቤት እቃዎች፣
 • ሎት 6ፈርኒቸር ሙሉ ሜሽ /full mesh/ ተሽከርካሪ ወንበር ብዛት በቁጥር10 የባለሙያ ተሽከርካሪ ወንበር 30 የባለሙያ ጠረጴዛ-22 የኃላፊ ጠረጴዛ-10 እና የተለያየ አይነት ፈርኒቸር፤ በመስኩ ከተሰማሩ አከፋፋዮች፣ አቅራቢዎችና አገልግሎት ሰጪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከተጫራቾች የሚጠበቀው፣

 1.  ተጫራቾች በየሎቱ በተጠቀሰ ንግድ መስክ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፧
 2. ማንኛውም ተጫራች የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TN የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
 3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 50,000 ለሎት 2 ብር 15,000 ለሎት 3 ብር 25,000 ለሎት 4 ብር 30,000 ለሎት 5 ብር 5,000 ለሎት 6 ብር 20,000 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ስም የተዘጋጀ ከታወቀ ባንክ የተሰጠ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ባንክ ጋራንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ባንክ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ወይም ማስረጃውን ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
 4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር ሎት1,100 / አንድ መቶ ብር/ ለሎት 2,3,4 እና 6 ብር 50 /ሃምሳ ብር/ ለሎት 5 30 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል ግዥ ይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሲዳማ ቡና ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቀጥር 222 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፤
 5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆን አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
 6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩት ለእያንዳንዱ ጨረታ ለሎት 1,3 እና 4 ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ / በአራት ፖስታ/ በማሸግ ለተቀት ሎቶች በሙሉ ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ በሁለት ፖስታ/ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት 230 እስከ 130 ሰዓት ድረስ በግዢ፣ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣
 7. ተጫራቾች ከሎት 1,3,4 እና 6 ውጪ ለተቀሩት ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች በሙሉ ናሙና በማቅረብ ማሳየትና ማስያዝ አለባቸው
 8. ጨረታው 15ኛው ቀን 1130 ሰዓት ታሽጎ 16ኛው ቀን ከቀኑ 300 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ኖም ቀኑ በዓል ወይም እሁድ ምክንያት ዝግ ከሆነ በቀጣይ በተመሳሳይ የሥራ ቀንና ሰዓት ይከፈታል
 9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ አሸናፊነታቸው ተለይቶ እስከሚገለጽ ድረስ ጨረታው ከተከፈተበት ዕለት ጀምሮ 60 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል
 10. የጨረታው አሸናፊ እንዲታወቅ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ወይም /CPO/ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ ይመለሳል
 11. የጨረታ አሸናፊው በተጫራቶች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሑፍ እንደተገለፀ አስፈላጊው የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም ባን ዋስትና /ጋራንት በመያዝ ወደ ዳይሬክቶሬቱ በአካል ቀርቦ ውል በመፈራረም በናሙናው መሰረት  እስከ 10 ቀን ድረስ ለማስረከብ መዋዋል አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም በጨረታ አሸናፊነቱ መሰረት ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
 12. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ውል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በሚቆጠር 10 ቀናት ውስጥ ገቢ አድርጎ ክፍያውን መውሰድ ይችላል
 13. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡ስልክ ቁጥር 0462121461

 የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

 ሃዋሳ