Center Armacheho Woreda F/E/D/Bureau

Addis Zemen Hidar 29, 2013

 ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማ//ዞን/የታች///////ቤት 2013 በጀት ዓመት ለወረዳው //ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ሞዴል 1HZ = K79 በድጋሚ የወጣ
  • ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ሞዴል KUN = 25 በድጋሚ የወጣ
  • ሎት 3 የውሃ ግንባታ ማቴሪያል
  • ሎት 4 የዶዘር ኪራይ በሰዓት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ///////ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

በስልክ ቁጥር፡– 0582730134 /0582730420 መደወል ትችላላችሁ፡፡

በአብክመ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ /

/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን