በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ምርትና ግብዓት እና የእንጨት ምርት ግብዓት አይነት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 ጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ ጨረታ ቁጥር 019 /2013.

ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀዉን የብረታ ምርትና ግብዓት እና የእንጨት ምርት ግብዓት አይነት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት-1 የብረታ ብረት ምርትና ግብዓት አይነት( Chs, Sheet Metal, Reinforcement, Router Blade, Brush…etc
  • ሎት-2 የእንጨት ምርትና ግብዓት አይነት (Dexon Shelf & White Board, …etc)

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያቁጥር(TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያቤታችን ፋይናስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 መምጣት የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ማክሰኞ ግንቦት 10 ቀን 2013 . 400 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

  • አድራሻ፡ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
  • ማሳሰቢያ፡ተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50 ወይም 011-34-87-43/45 መደወል ይቻላል።

Category:

Wood and Wood Working, Metal and Metal Working

Company Name:

DEFENSE CONSTRUCTION MATERIALS PRODUCTION ENTERPRISE

Company Amharic:

በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

Posted Date:

Miyazya 26, 2013

Opening Date:

Ginbot 10 ቀን 2013 ዓ.ም በ 4፡00 ሰዓት

Ending Date:

በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች

Newspaper:

Reporter

Newspaper Publish Date:

Reporter Miyazya 24, 2013

Publish Date:

Miyazya 24, 2013

Company image

<img src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Phones

[‘ 0114-35-21-48/49/50/ ‘, ‘ 0114-34-87 43/45’]

Bid document price

100.00 ብር