• Pending

Ras Hotel

Reporter ጥቅምት1፣2013

የደንብ ልብስ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ

ራስ ሆቴል የሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት/ለመግዛት ይፈልጋል:: አቅርቦቱን ለመፈፀም አቅም ያላቸው ተጫራቾች፣ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አሥረኛው የሥራ ቀን ድረስ፣ ስለጨረታው የሚያስረዳውን የጨረታ ሰነድ ከሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ:: 

በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ያስገባሉ፣ በቀጣዩ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ይከፈታል:: 

በተጨማሪ ማብራሪያ በስዕከ ቁጥር 0115521202 እና 0911-24-83-22 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል:: 

ራስ ሆቴል ጨረታውን በሙሉ ወሥም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ራስ ሆቴል