• Adama
  • Applications have closed

Adama City Woreda Court

Addis Zemen Hidar 17, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍርድ ባለመብት ሀኪማ አጂቦ እና የፍርድ ባለዕዳ ቶፊቅ ከዲር መካከል ስላለው የአፈፃፀምክርክር አስመልክቶ የጨረታ ማስታወቂያ የመኖሪያ ቤት ካርታ ቁጥሩ 6070/03/2001 11-12-07 በሆነ በአዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን ውስጥ በቦጋለች ተፈራ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በጨረታ መነሻ ብር ዋጋ 249,048.8 (ሁለት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ አርባ ስምንት ብር ከ8/100) በሆነ ስለሚሽጥ መግዛት የሚፈልግ ሰው የጨረታ መነሻ ብር 1/4 ሲፒኦ አስይዞ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ የሚውለው ለአንድ ወር ሆኖ ጨረታው በ10/04/2013 ዓ.ም ከሰዓት በፊት ከ3፡00 – 6፡00 ሰዓት የሚጠናቀቅ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በአካል ቀርባችሁ እንድትወዳደሩ የአዳማ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል።

የአዳማ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት