Live Adis Ethiopia NGO

Addis Zemen Tir 7, 2013

                                                                    ለሂሳብ ምርመራ የወጣ ማስታወቂያ

ላይቭአዲስ እኤአ 2020 በጀት ዕመት ሂሳብ ለማስመርመር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንና ሌሉች በሀገሪቱ ህግ መሰረት መሟላት የሚገባቸውን ህጋ ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያሟሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ

  1. በሚመለከተው የመንግስት ተቋም የታደሰ የሥራ ፈቃድ ፣የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሁም የዘመኑን የሥራ ግብር የተከፈሉበት ደረሰኝ ኮፒ
  2. ለሥራው የሚጠይቀውን የክፍያ መጠንና ሥራውን አጠናቆ ለማስረከብ የሚፈጀውን ጊዜና ሌሎች ለውድድሩይጠቅማሉብላችሁ የምታስቧቸውን ሰነዶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ከሲኤምሲ አደባባይወደ ሰሚት ኮንዶሚኒየም በሚወስደው መንገድ በግምት300 ሜትር ያህል ርቀት ላይ በሚገኘው የድርጅታችን /ቤትድረስ በማቅረብ እንድትወዳደሩይጋብዛል፡፡

ለበለጠ መረጃ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0912153644 ወይም 0911245947 መደወል ይቻላል፡፡

 

ላይብ አዲስ