• Pending

ለወገን ደራሽ የበጎ አድራጎት ማህበር, ለወገን ደራሽ የበጎ አድራጎት ማህበር

Addis Zemen

የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ለወገን ደራሽ የበጎ አድራጎት ማህበር የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት እኤአ ከጥር 1/2019 እስከ ታህሳስ 31/2019 ድረስ ገቢና ወጪ ሂሳቡን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለፈለገ የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ፈቃዱን ያሳደሰ ሂሳቡን ለመመርመር የሚጠይቀውን ገንዘብና የሚያስረክብበትን ቀን ጠቅሶ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ / ክከተማ ወረዳ 1 ልኳንዳ አካባቢ ሰላም በር እድር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው /ቤታች ድረስ በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

ለበለጠ  መረጃ

ስልክ ቁጥር፡-+251827 76 10

+251910508287

+251922942317

ለወገን ደራሽ የበጎ አድራጎት ማህበር