የየደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ግድግዳ ጂፕሰም ፥ ክሊንከር፦ የኮርኒስ ፒቪሲ + ፖርሲሊን የወለል ሸክላ የደረጃ መወጣጫ ግራናይት የግድግዳ ቀለሞች እና ሌሎችም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለሚያስገነባው G + 2 ህንጻ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ማለትም የውስጥ   ግድግዳ ጂፕሰም ፥ ክሊንከር፦ የኮርኒስ ፒቪሲ+ ፖርሲሊን የወለል ሸክላ የደረጃ መወጣጫ ግራናይት የግድግዳ ቀለሞች እና ሌሎችም በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ […]

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ በጨረታ ቁጥር 4052293 አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ት ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን […]