በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ቁጥር ጨ-1/670/2013 የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታቂያ በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለወረዳው በመደበኛ በጀት ድጋፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ወዳድሮ ግዥ መፈጸምና ማሰራትይፈልጋል በወረዳው ውስጥ የተለያዩ ግንባታ ከባድና ቀላል የመኪና ጥገና የወሃ እቃዎች የህንጻ መሳሪያ እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት […]

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የሰሃላ/ሰየምት/ወ/ገ/ኢ/ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ/ን/አሰ/ር ቡድን ለሰ/ሰ/ወ /ጤ/ጥ/ ጽ/ቤት ባርጫኔ ጤና ጣቢያ 320ሜ ርዝመት ያለው አጥር ግንባታ ፤ለስ/ሰ/ወ/ትም/ ጽ/ቤት በፍነዋ ቀበሌ ባርጫኔ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ግንባታ ፤ለስ/ሰ/ወ /ትም /ጽ /ቤት በጥርሽማን ቀበሌ ጥርሽማን 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት የግንባታ ጥገና የእጅ ሙያ እና ለስ/ሰ/ወ/ግ/ል/ ጽ/ቤት በሰላዝጌ ቀበሌ ግርማይቱ ዋለ የFTC ግንባታ በ2013 በጀት አመት ለማስገንባት ስለፈለግን ተጫራቾች መጋበዝ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የሰሃላ/ሰየምት/ወ/ገ/ኢ/ ትብብር ፅ/ቤት የግዥ/ን/አሰ/ር ቡድን ለሰ/ሰ/ወ /ጤ/ጥ/ ፅ/ቤት ባርጫኔ ጤና ጣቢያ 320ሜ ርዝመት ያለው አጥር ግንባታ ፤ለስ/ሰ/ወ/ትም/ ፅ/ቤት በፍነዋ ቀበሌ ባርጫኔ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ግንባታ ፤ለስ/ሰ/ወ /ትም /ጽ /ቤት በጥርሽማን ቀበሌ Tir ሽማን 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት የግንባታ ጥገና የእጅ ሙያ […]