የደቡብ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 2 አላቂ የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 3 አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ […]

የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች የጥበቃ ቤትና የአጥር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

 የጨረታ ማስታወቂያ 1 የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ GC or BC ሆኖ ደረጃ 6 የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ለ2013 ዓ.ም. ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች የጥበቃ ቤትና የአጥር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ  ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ 2 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስደ/የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 50 ከፍለው መውሰድ […]