ማሻ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ባለ 1ሜር ቱቦ ፣ማምረት ቱቦ ቀበራ ፣ ዲች ቦይ ግንባታ በየሳይቱ ፣ ጠጠር 002 እና 003 ግዥ ፣ ቅዳሜ ገበያ ሜዳ የከብት በረት አጥር ማሳጠር የተለያዩ ግንባታዎችን የግል ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማጫረት ይፈልጋል

  የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002 ሀ/ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለማሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት የሚውል ሎት 1  ባለ 1ሜር ቱቦ ማምረት ሎት 2 ቱቦ ቀበራ ሎት 3 ዲች ቦይ ግንባታ በየሳይቱ ሎት 4 ጠጠር 002 እና 003 ግዥ ሎት 5 ቅዳሜ ገበያ ሜዳ የከብት በረት አጥር ማሳጠር […]

ቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2013 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳያዎችን ፤ የደንብ ልብስና ጨርቃ ጨርቆች ፤ የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  ለመጀመሪያ ጊዜ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2013 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳያዎችን፤ የደንብ ልብስና ጨርቃ ጨርቆች፤ የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በአከፋፋይነት/በችርቻሮ የዘመኑን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የ2013 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈለ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል:: TIN […]