የቤትና ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሾች 1ኛ አቶ መሰል ሙላቱ 2ኛ ወ/ሮ ላቀች ሙላቱ 3ኛ አቶ ደመላሽ ሙላቱ 4ኛ አቶ ሣሙኤል ጌታቸው ጠበቃ ጣሰው እንግዳዬ እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ ወ/ሮ ንጋቷ አሰፋ 2ኛ/አቶ በለጠው ሙላቱ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለጨረታ መነሻ የሆነውን የአቶ ሙላቱ ገብረህይወት ቦታ በሸዋሮቢት ከተማ ቀበሌ 03 ልዩ ቦታው 2ኛ ደረጃ […]

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ መሪ ማዘጋጃ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2013 በጀት አመት ለኮብል መንገድ ስራ ለጠጠር ጥገናና (የግንባታ) ስራ የሚውል የማሽን መሳሪያ /ቼይን ኤክስቫተር፣ ግሬደር፣ ሮሎ፣ ሲኖ ገልባጭ መኪና ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የማሽነሪ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ መሪ ማዘጋጃ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2013 በጀት አመት ለኮብል መንገድ ስራ ለጠጠር ጥገናና (የግንባታ) ስራ የሚውል የማሽን መሳሪያ /ቼይን ኤክስቫተር፣ ግሬደር፣ ሮሎ፣ ሲኖ ገልባጭ መኪና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ […]