በአብክመ የከሚሴ ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራከሽን ከተማ አገልግሎት ጽ/ቤት የደንብ ልብስ አልባሳቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የደንብ ልብስ አልባሳቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራከሽን ከተማ አገልግሎት ፅ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙት የደንብ ልብስ ለባሾች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ አልባሳቶች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ ፡ ለደንብ ልብስ ግዥውም ሆነ ለቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ ህጋዊ ፈቃድ […]

በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

 የ2ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ኦሮብሄ/ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሥፋታቸው 1716 ካሬ ሜትር የሆኑ ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ እና 1440 ካሬ ሜትር ለመኖሪያ በአጠቃላይ 3156 ካሬ […]