በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በከምባታ ጠምባሮ ዞን በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት እና ማኔጅመንት ለገበያ ማዕከል ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1.የጨረታ ዙር 5ኛ 2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ 3 በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በከምባታ ጠምባሮ ዞን በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት እና ማኔጅመንት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለገበያ ማዕከል ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ለጨረታ […]

የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በኩል በአንገጫ ከተማ የሚያስገነባውን የሰብል ምርቶች ግብይት ቀሪ ሥራ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 008 የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በኩል በአንገጫ ከተማ የሚያስገነባውን የሰብል ምርቶች ግብይት ቀሪ ሥራ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል  ስለሆነም : ከደረጃቸው GC-7/BC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የተጨማሪ አሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ ተጫራቾች ብር 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር […]