በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2013 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት-1/ ኤሌከትሮኒክስ ሎት-2/ የደንብ ልብስ በዚሁ መሰረት 1ኛ በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ […]

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ግንባታዎችን ማስገንባት ይፈልጋል

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ   የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት በካፋ ዞን ውሃ ማዕ/ኢ/ መምሪያ አማካይነት በዞኑ ካፒታል በጀት በ5 ወረዳዎች የሚገነባውን ማለት ሎት-1 ዴቻ ወረዳ አውራጃ ከተማ፣ ሎት-2 አዲዮ ወረዳ የጎንደሮ መጠጥ ውሃ ጥገና ፕሮጀከት ሲቪል ግንባታና ኤሌክትሮ ሜካኒካል አቅርቦትና ተከላ ስራዎችን ፣ ሎት 3 ቢጣ ወረዳ ቢጣገነት ከተማ፣ ሎት 4- ጌሻ […]