በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ዋቸሞ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የባህር ዛፍ ለቋሚ፣ ለወራጅ ለተሸጋጋሪ፤ለአጠና ለግርግድና ለማገዶ ለመግዛት ለሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ት/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ዋቸሞ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የባህር ዛፍ ለቋሚ፣ ለወራጅ ለተሸጋጋሪ፤ለአጠና ለግርግድና ለማገዶ ለመግዛት ለሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ት/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት አሟልቶ መወዳደር ይችላል፡፡ አጠቃላይ በቅጥር ግቢ ውስጥ ያለው ነጭና ቀይ ባህር ዛፍ የመነሻ ዋጋ 270,000/ ሁለት መቶ […]

በሀድያ ዞን በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ዋቸሞ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አባች 180 ሲሲ ሞተር ባይስክል ህጋዊ ከሆነ ከሻጭ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ት/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ በሀድያ ዞን በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ዋቸሞ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አባች 180 ሲሲ ሞተር ባይስክል ህጋዊ ከሆነ ከሻጭ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ት/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግስሰብም ሆነ ድርጅት ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት አሟልቶ መወዳደር ይችላል የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ተጫራቾች ት/ቤቱ በሚሰጠው የጊዜ ገደብ እቃውን […]