በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ሎት አንድ የውሃ ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0002 በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የም/አ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ሎት አንድ የውሃ ፓምፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የተእታ  ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 (አምስት ሺ) በም/አ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ስም ማሰራት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው በኦርጂናል […]

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በ2013 ዓም በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ (ሞተር ሳይክል) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በ2013 ዓም በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ (ሞተር ሳይክል) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች ይጋብዛል ፡፡ ተጫራቹ ለ2013 ዓ.ም የሚያገለግል የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ቫት ሬጅስትሬሽን፣የግብር ከፋይነት […]