የጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በያዘው በጀት በዲላ ይ/ጨፌ ፣ ጨለለቅጡ እና ገደብ ከተሞች የአሥፋልት መንገዶችን የዲዛይን ፣ የዲዛይን ክለሣ ፣ የግንባታ ጥራት ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራዎችን በዘርፉ ልምድ እና ችሎታ ባላቸው አማካሪዎች ለማሠራት በሀገር ዓቀፍ ግልጽ ጨረታ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

የአማካሪ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በያዘው በጀት በዲላ ይ/ጨፌ፣ ጨለለቅጡ እና ገደብ ከተሞች የአሥፋልት መንገዶችን የዲዛይን፣ የዲዛይን ክለሣ፣ የግንባታ ጥራት ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራዎችን በዘርፉ ልምድ እና ችሎታ ባላቸው አማካሪዎች ለማሠራት በሀገር ዓቀፍ ግልፅ ጨረታ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ደረጃ አንድ ያላቸው /Only Category- bidders/ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዶቻቸውን […]

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በጅምር ላይ የሚገኘውን የጂ+2 የዞኑ ትምህርት መምሪያ እና የፐብሊክ ሠርቪስና የሠው ሀብት መምሪያ ቢሮ የግንባታ ተቋራጮችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በጅምር ላይ የሚገኘውን የጂ+2 የዞኑ ትምህርት መምሪያ እና የፐብሊክ ሠርቪስና የሠው ሀብት መምሪያ ቢሮ የግንባታ ተቋራጮችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ደረጃቸው GC/BC 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤ የግብር መለያ ቁጥር ያለው፣ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተመዘገቡና ለ2013 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ […]