በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የዲራሼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ህትመቶችን ለማሳተም የመኪናዎችን ሰርቪስና ጥቃቅን ጥገና እና የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የዲራሼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት  የተለያዩ ህትመቶችን ለማሳተም  የመኪናዎችን ሰርቪስና ጥቃቅን ጥገና እና የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል  ስለዚህ፡-  በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር Tin No ያላቸው፣ የአቅራቢዎች […]

የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ፈርኒቸሮችን በግልጽ ብሔራዊ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በዲራሼ ወረዳ የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል፡-  ፈርኒቸሮችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልፅ ብሔራዊ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል:: ስለዚህ ፦ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው […]