ዳውሮ ዞን ታርጫ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ፣ መጸዳጃ ቤት ፣ ለቢሮ ግንቦታ የጨረታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2013 ዳውሮ ዞን ታርጫ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2013 በጀት ዓመት ለታ/ዙ/ወ/እራት ሴክተር /ቤቶች ማለትም እርሻና ተፈጥሮ ሃብትና ደን ጽ/ቤት በአንድ ሰነድ ሁለት ሎት ሌላ ቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም፣ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ጽ/ቤትና መጸዳጃ ቤት በአንድ ሰነድ በሁለት ሎት በመደበኛ በጀት ለቢሮ ግንቦታ የጨረታ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። ስለሆነም፡- […]

በደ/ብ/ብከ/መንግስት የዳውሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/ መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ደንብ ልብስ ፣ ሞተር ሳይክል ፣ ጀኔረተር ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብከ/መንግስት የዳውሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/ መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሎት- 1 ደንብ ልብስ፣ ሎት-2 ሞተር ሳይክል፣ ሎት-3 ጀኔረተር፣ ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እና  ሎት5 ፈርኒቸር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዚህ ማስታውቂያ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ማሟላት ያለባቸው!  በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድና የሥራ ፍቃድ፣  የቫት/የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ […]