የበደሌ ወረዳ ገጠር መንገድ ባለሥልጣን ጽ/ቤት ለገጠር መንገድ ሥራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ ከሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2014 አ.ም በኋላ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

  የጨረታ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ የወጣ የማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013 በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ወረዳ ገጠር መንገድ ባለሥልጣን ጽ/ቤት በ 2013 በጀት አመት ለገጠር መንገድ  ሥራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ ከሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2014 አ.ም በኋላ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል:: ተጫራቾች ማሽነሪዎችን የማከራየት […]

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ ለተለያዩ ዲፓርትመንት ማሰልጠኛ እና ለምርት ክፍል የሚውል አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበናፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ ለተለያዩ ዲፓርትመንት ማሰልጠኛ እና ለምርት ክፍል የሚውል አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስመርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ እቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉና ከገቢዎች ቢሮ ከለራንስ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) […]