በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በወረዳው የተለያዩ ቀበሌዎች ለሚያሰራው መንገድ ከፈታ ስራ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በወረዳው የተለያዩ ቀበሌዎች ለሚያሰራው መንገድ ከፈታ ስራ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው፣ የተጨማሪ […]

በቤንች ሸኮ ዞን የቤንች ማጂ አንድነት የገበሬዎች ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን የተለያዩ አይነት በተመረጡ ቀበሌዎች መጋዘን ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክመንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የቤንች ማጂ አንድነት የገበሬዎች ሁለገብ ህብረት ስራዩኒየን በ2013 የበጀት በዘመን ለ2013/2014 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት  ያላቸው ግብዓቶችን ከዞን ማዕከል መጋዘን በዞኑ ስር ለሚገኙ ወረዳዎችና በተመረጡ ቀበሌዎች መጋዘን ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ፤ […]