የባስኬቶ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ፣ የደንብ ልብስ ፣ የእንስሳት መድሃኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን ህጋዊ የሆኑ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግሥት የባስኬቶ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት በልዩ ወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ የፅህፈት መሳሪያ የደንብ ልብስ የእንስሳት መድሃኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን ህጋዊ የሆኑ አካላትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የጨረታ መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና በዘርፉ  የታደሰ […]

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት በሪጅኑ ስር ለሚሰሩ የጄኔሬተር (ታንከር እና ትራንስፎርመር ፋውንዴሽን የግንባታ ስራ በአ/ምንጭ ፤ተርጫ አረካ ሃላባ ዱራሜ ፤ ሺሺቾ፣ ሳውላ ባስኬቶ፤ ሆሳዕና ፤ ቡታጅራ፤ ወልቂጤ ፁና ወላይታ ሶዶ በጨረታ ቁጥር 4040191 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኣገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

  ethio telecom ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት በሪጅኑ ስር ለሚሰሩ የጄኔሬተር (ታንከር እና ትራንስፎርመር ፋውንዴሽን የግንባታ ስራ በአ/ምንጭ ፤ተርጫ አረካ ሃላባ ዱራሜ ፤ ሺሺቾ፣ ሳውላ ባስኬቶ፤ ሆሳዕና ፤ ቡታጅራ፤ ወልቂጤ ፁና ወላይታ ሶዶ በጨረታ ቁጥር 4040191 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኣገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል ፡፡ ስራዎቹ በ ስድስት (6 […]