በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለሮቤ ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል Wako Gutu Round About Work (ዋቆ ጉቱ የአደባባይ ስራ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለሮቤ ማዘጋጃ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል የአደባባይ ስራ (Round about work) በግንባታ ስራ ፍቃድ GC2 እና ከዛ በላይ (GC2 & Above) ፍቃድ ያለው 1.Wako Gutu Round about Work (ዋቆ ጉቱ የአደባባይ ስራ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተመስከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ […]

የሲኮመንዶ የገበሬዎች ኅ/ሥራ ዩኒየን የአፈር ማዳበሪያ 300000 ኩንታል ከሮቤ ከተማ ወደ ተጠቀሱት ዩኒየኖችና ወረዳዎች እንዲሁም በሰነዱ ላይ ለተጠቀሱት መሰረታዊ ማህበራት ድረስ ማጓጓዝ ይፈልጋል

  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲኮመንዶ የገበሬዎች ኅ/ሥራ ዩኒየን በዞኑ ላሉ 3 ዩኒየኖች አጋርፋ ከጀዋ፣ ቡርቃ ያዶት፣ ሶፉመር)እንዲሁም ሲኮመንዶ ዩኒየን ውስጥ ባሉ 7 ወረዳዎች ለ2013/14 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ 300000 ኩንታል ከሮቤ ከተማ ወደ ተጠቀሱት ዩኒየኖችና ወረዳዎች እንዲሁም በሰነዱ ላይ ለተጠቀሱት መሰረታዊ ማህበራት ድረስ ማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች፡- የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ህጋዊ ፍቃድ ያለው […]