የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት ሴፍቲ ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፀውን ሴፍቲ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት ወይም ግለሰብ በባህር ዳር ከተማ ድርጅታችን ዋናው ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡ ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የማቅረቢያ ቦታ ምርመራ 1 ሴፍቲ ጫማ ያገር ውስጥ ጥንድ 1025 ባህር ዳር ዋናው መ/ ቤት ተጫራች […]

የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ እ/ማሆይ ፀሀይነሽ ሀይሉ በአፈ/ተከሳሽ አበባው መስፍን መካከል ስላለው የአፈፃፀመ ክስ ክርክር ጉደይ በፍ/ባለዕዳ ባለቤት ወ/ሮ እናና ንጉሴ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ የአቶ በሪሁን መኖሪያ ቤት በሰሜን የአቶ ልንገረው ያለው መኖሪያ ቤት በደቡብ የወ/ሮ ደጊቱ አብየ መኖሪያ ቤት የሚያዋስነው በአፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ክልል ውስጥ የሚገኝ የፀደቀ ኘላኑ ቪላና ሰርቪስ […]